Home

ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤቶች” የቁርኣን ንባብ ትምህርት ተደራሽነትን በእጅጉ ለማስፋት በትጋት እየሰራ የሚገኝ ትምህርት ቤት ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ት/ቤቶቻችን ድረስ በአካል መጥተው መማር ለማይችሉ ባሉበት ሆነው በኦንላይን (on-line) ይማሩ ዘንድ አሰፈላጊውን ዝግጅት በማገባደድ   ላይ ስለሚገኝ እርስዎም ከወዲሁ ለመማር ተዘጋጅተው እንዲጠብቁን ከወዲሁ ጥሪውን ያስተላልፋል።