የዐረብኛ ፊደላት ትምህርት

0 student

በዚህ ክፍል ሀያ ስምንቱን (28) የዓረብኛ ፊደላት በዝርዝር እንማራለን። አንድ ተማሪ ሰባት ፊደላት ከተማረ ቡሃላ፣ መልመጃ ይኖራል። መልመጃውን በአግባቡ ካለፈ ወደ ቀጣይ ሰባት ፊደላት ትምህርት ይሸጋገራል። አንድ ፊደል የአንድ ቀን ትምህርት ነው። ስለዚህ የፊደላት ትምህርት 1 ወር ይወስዳል።

Instructor

admin

$500.00

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *